DSKM EOTC
English
, , United States
Lifestyle, Homemaking

3K videos

43.1K subscribers

DSKM EOTC
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፊያ ድህረ ገጽ ነው አድራሻችን 1350 Buchanan St. NW Washington DC 20011 በዚህ ድህረ ገጽ የጌታችን እና የአምላካችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ለትውልድ ይሰበካል ።በዚህ ድህረ ገጽ የሚተላለፈው ሰማያዊ መልእክት ለእርስዎ እንዲሁም ለሁሉም የሚጠቅም ነውና subscribe በማድረግ የድህረ ገጹ አባል በመሆን ለሌሎችም እንዲዳረስ በማካፈል (share)በማድረግ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን ።የመረጃ ክፍሉ አገልግሎቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥል በጸሎት እንዲያሳስቡ እየጠየቅን ክፍሉን በሀሳብና በሚያስፈልጉት መገልገያዎች ለማገዝ የአስተዳደር ክፍሉን በማነጋገር የበረከቱ ተሳታፉ እንዲሆኑ እንጋብዛለን Dskmeotcdc@gmail.com 2026298702 2022764115

Recent YouTube Videos (6 videos)

YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
3:45
Sample YouTube Video #1
YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
7:22
Sample YouTube Video #2
YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
3:45
Sample YouTube Video #3
YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
7:22
Sample YouTube Video #4
YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
3:45
Sample YouTube Video #5
YOUTUBE VIDEO
Click to watch on YouTube
7:22
Sample YouTube Video #6
Profile Engagement
Average Likes 0
Video views 0
Comments 0
Campaign History 0
My Commercials
Items Prices Comments